ምሳሌ 28:21 NASV

21 አድልዎ ማድረግ መልካም አይደለም፤ሰው ግን ለቊራሽ እንጀራ ሲል በደል ይፈጽማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 28:21