ምሳሌ 3:10 NASV

10 ይህን ብታደርግ፣ ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 3:10