ምሳሌ 3:2 NASV

2 ቀኖችን ይጨምሩልሃል፤ ዓመቶችንም ያረዝሙልሃል፤ሕይወት፣ ሀብትንና ሰላምን ያበዙልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 3:2