ምሳሌ 30:4 NASV

4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ የወረደስ ማነው?ነፋስን በእጁ ሰብስቦ የያዘ ማነው?ውሆችንስ በመጐናጸፊያው የጠቀለለ ማነው?የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ ማነው?ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ይባላል?የምታውቅ ከሆነ እስቲ ንገረኝ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 30:4