24 ጥመትን ከአፍህ አስወግድ፤ብልሹ ንግግርም ከከንፈሮችህ ይራቅ።
25 ዐይኖችህ በቀጥታ ይመልከቱ፤ትክ ብለህም ፊት ለፊት እይ።
26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ።
27 ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤እግርህን ከክፉ ጠብቅ።