24 ልጆቼ ሆይ፤ አሁንም አድምጡኝ፤የምለውንም ልብ ብላችሁ ስሙኝ።
25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ።
26 አዋርዳ የጣለቻቸው ብዙ ናቸው፤የገደለቻቸውም ስፍር ቊጥር የላቸውም።
27 ቤቷ ወደ ሲኦል የሚወስድ፣ወደ ሞት ማደሪያም የሚያወርድ ጐዳና ነው።