ምሳሌ 8:30 NASV

30 በዚያን ጊዜ ከጐኑ ዋና ባለ ሙያ ነበርሁ።ሁል ጊዜ በፊቱ ሐሤት እያደረግሁ፣ዕለት ተዕለት በደስታ እሞላ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 8:30