ኢያሱ 1:11 NASV

11 “ወደ ሰፈር ግቡ፤ ለሕዝቡም፣ ‘ስንቃችሁን አዘጋጁ፤ ከአሁን ጀምሮ ባሉት ሦስት ቀናት ውስጥ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ፣ እግዚአብሔር አምላካችሁ ርስት አድርጎ የሚሰጣችሁን ምድር ገብታችሁ ትወርሳላችሁ’ በሏቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 1:11