ኢያሱ 10:42 NASV

42 ኢያሱ እነዚህን ሁሉ ነገሥታትና ምድራቸውን ያሸነፈው በአንድ ዘመቻ ብቻ ነበር፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ተዋግቶላቸዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 10:42