ኢያሱ 11:12 NASV

12 ኢያሱ እነዚህን የነገሥታት ከተሞች በሙሉና ነገሥታታቸውን ሁሉ ያዘ፤ በሰይፍም ስለት ፈጃቸው፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ባዘዘውም መሠረት ፈጽሞ ደመሰሳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 11:12