ኢያሱ 13:12 NASV

12 ይህም በአስታሮትና በኤድራይ ሆኖ የገዛውን በባሳን ያለውን የዐግን መንግሥት በሙሉ ያጠቃልላል፤ ዐግም በሕይወት ከቀሩት ከመጨረሻዎቹ ከራፋይም ዘሮች አንዱ ነበር፤ እነዚህንም ሙሴ ድል አደረጋቸው፤ ምድራቸውንም ያዘ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 13:12