ኢያሱ 13:8 NASV

8 ሌላው የምናሴ ነገድ እኩሌታ፣ የሮቤል ነገድና የጋድ ነገድ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ እንደየ ድርሻቸው ከፋፍሎ በመደበላቸው መሠረት፣ ራሱ ሙሴ የሰጣቸውን ርስት ተቀበሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 13:8