ኢያሱ 15:11 NASV

11 ደግሞም በአቃሮን ሰሜናዊ ተረተር አድርጎ ወደ ሽክሮን ይታጠፍና በበኣላ ተራራ ላይ አልፎ እስከ የብኒኤል ይደርሳል፤ ከዚህ በኋላ ወሰኑ ባሕሩ ላይ ይቆማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 15:11