ኢያሱ 15:18 NASV

18 ዓክሳ ወደ ጎቶንያል በመጣች ጊዜም፣ ከአባትዋ ላይ የእርሻ መሬት እንዲለምን አጥብቃ ነገረችው። ከአህያዋ ላይ እንደ ወረደች ካሌብ፣ “ምን እንዳደርግልሽ ትፈልጊያለሽ?” ሲል ጠየቃት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 15:18