ኢያሱ 15:7 NASV

7 ከዚያም ድንበሩ ከአኮር ሸለቆ ወደ ዳቤር ይወጣና ከወንዙ በስተ ደቡብ ባለው በአዱሚም መተላለፊያ ፊት ለፊት አድርጎ በስተ ሰሜን ወደ ጌልገላ ይታጠፋል፤ በዓይንሳሚስ ምንጭ በኩል አልፎም ወደ ዓይንሮጌል ይወጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 15:7