ኢያሱ 16:10 NASV

10 ይህ ሁሉ ሆኖ የኤፍሬም ዘሮች በጌዝር የሚኖሩትን ከነዓናውያን ከዚያ አላባረሯቸውም ነበር፤ ከነዓናውያን እስከ ዛሬ ድረስ ከኤፍሬም ዘሮች ጋር አብረው ይኖራሉ፤ ይሁን እንጂ የጒልበት ሥራ እንዲሠሩ ይገደዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 16:10