ኢያሱ 16:8 NASV

8 ድንበሩ አሁንም ከታጱዋ በምዕራብ በኩል አድርጎ ወደ ቃና ወንዝ ይወርድና ከባሕሩ ላይ ይቆማል። እንግዲህ የኤፍሬም ነገድ በየጐሣ በየጐሣቸው የተካፈሉት ርስት ይህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 16:8