ኢያሱ 17:15 NASV

15 ኢያሱም መልሶ፣ “ቊጥራችሁ ይህን ያህል በዝቶ ኰረብታማው የኤፍሬም ምድር እስከዚህ የሚጠባችሁ ከሆነ፣ ወደ ፌሪዛውያንና ወደ ራፋይም ምድር ወጥታችሁ ደኑን ለራሳችሁ መንጥሩ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 17:15