ኢያሱ 17:7 NASV

7 የምናሴ ርስት ከአሴር አንሥቶ ከሴኬም በስተ ምሥራቅ እስካለችው እስከ ሚክምታት ይደርሳል፤ ድንበሩም ወደ ደቡብ በመዝለቅ በዓይንታጱዋ የሚኖረውን ሕዝብ ይጨምራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 17:7