ኢያሱ 18:20 NASV

20 በምሥራቅ በኩል ያለው ድንበር፣ ራሱ የዮርዳኖስ ወንዝ ነው።ይህ እንግዲህ የብንያም ነገድ ጐሣዎች በርስትነት የወረሷት ምድር ዳር ድንበሮቿ ሁሉ እነዚህ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:20