ኢያሱ 18:9 NASV

9 ስለዚህም ሰዎቹ ሄደው ምድሪቱን ተዘዋውረው አዩ፤ ከነከተሞቿም ሰባት ቦታ ከፍለው በጥቅልል ብራና ላይ በዝርዝር ጻፉ፤ ከዚያም በሴሎ ሰፈር ወዳለው ወደ ኢያሱ ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:9