ኢያሱ 19:27 NASV

27 ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ቤትዳጎን ይመለስና ዛብሎንንና የይፍታሕኤልን ሸለቆ ይዞ ካቡልን በስተ ግራ በመተው በሰሜን በኩል ወደ ቤትዔሜቅና ወደ ንዒኤል ይቃናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 19:27