ኢያሱ 19:29 NASV

29 ድንበሩ ወደ ራማ ከዞረ በኋላ ወደ ተመሸገው ወደ ጢሮስ ከተማ ታጥፎ ወደ ሖሳ ይመለስና በአክዚብ በኩል ሜድትራኒያን ባሕር ደርሶ ይቆማል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 19:29