ኢያሱ 19:34 NASV

34 ድንበሩ በአዝኖት ታቦር ያልፍና ወደ ምዕራብ በመታጠፍ ሑቆቅ ላይ ይቆማል፤ ይኸው ድንበር በደቡብ ዛብሎንን፣ በምዕራብ አሴርን፣ በምሥራቅ ዮርዳኖስን ይነካል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 19:34