ኢያሱ 19:47 NASV

47 ነገር ግን የዳን ዘሮች ርስታቸው አልበቃቸውም፣ ወደ ሌሼም ወጥተው አደጋ በመጣል ያዟት፤ ሰዎቹንም በሰይፍ ስለት ፈጅተው ይዞታቸው አደረጓት፤ በዚያው ሰፈሩ፤ ስሟንም ለውጠው በአባታቸው ስም ዳን አሏት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 19:47