ኢያሱ 19:50 NASV

50 እግዚአብሔር ባዘዘውም መሠረት በኰረብታማው የኤፍሬም ምድር የምትገኘውን ተምናሴራ የምትባለውን የፈለጋትን ከተማ ሰጡት፤ እርሱም ከተማዪቱን ሠራ፤ መኖሪያውም አደረጋት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 19:50