ኢያሱ 2:1 NASV

1 ከዚያም የነዌ ልጅ ኢያሱ፣ “ሄዳችሁ ምድሪቱን፣ በተለይም የኢያሪኮን ከተማ ሰልሉ” ብሎ ከሰጢም ሁለት ሰላዮች በስውር ላከ፤ ሰዎቹም ሄደው ረዓብ ከተባለች ጋለ ሞታ ቤት ገቡ፤ በዚያም ዐደሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 2:1