ኢያሱ 2:14 NASV

14 ሰዎቹም፣ “የእናንተን ሞት ለእኛ ያድርገው! እኛ የምናደርገውን ሁሉ ካልተናገራችሁ፣ እግዚአብሔር ምድሪቱን በሚሰጠን ጊዜ፣ በጎነትና ታማኝነት እናሳይሻለን” አሏት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 2:14