ኢያሱ 2:23 NASV

23 ሁለቱም ሰላዮች ተመለሱ፤ ከኰረብቶቹም ወርደው ወንዙን በመሻገር፣ ወደ ነዌ ልጅ ወደ ኢያሱ መጥተው ያጋጠማቸውን ነገር ሁሉ ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 2:23