ኢያሱ 2:3 NASV

3 የኢያሪኮም ንጉሥ፣ “ወደ አንቺ መጥተው ወደ ቤትሽ የገቡት ሰዎች ምድሪቱን በሙሉ ለመሰለል ስለ ሆነ፣ እንድታስወጪአቸው” የሚል መልእክት ወደ ረዓብ ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 2:3