ኢያሱ 20:4 NASV

4 “ገዳዩ ከነዚህ ከተሞች ወደ አንዲቱ በሚሸሽበት ጊዜ፣ በከተማዪቱ መግቢያ በር ላይ ቆሞ ጒዳዩን ለከተማዪቱ ሽማግሌዎች ይንገራቸው፤ ከዚያም እነርሱ ወደ ከተማቸው አስገብተው የሚኖርበትን ስፍራ ሰጥተውት አብሮአቸው ይቀመጥ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 20:4