ኢያሱ 21:11 NASV

11 እነርሱም በተራራማው የይሁዳ ምድር ያለችውን ኬብሮን የተባለችውን ቂርያት አርባቅን በዙሪያዋ ካለው መሰማሪያ ጋር ሰጧቸው፤ አርባቅ የዔናቅ አባት ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 21:11