ኢያሱ 21:2 NASV

2 በከነዓን ምድር በሴሎም፣ “እግዚአብሔር የምንኖርባቸውን ከተሞች፣ ከብቶቻችን ከሚሰማሩባቸው ቦታዎች እንድትሰጡን በሙሴ በኩል አዞልን ነበር” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 21:2