ኢያሱ 21:27 NASV

27 የጌርሶን ወገኖች ለሆኑት ለሌሎቹ የሌዊ ጐሳዎች የተሰጧቸው የሚከተሉት ናቸው፤ከምናሴ ነገድ እኩሌታ በባሳን ውስጥ ለነፍሰ ገዳይ መማጠኛ የሆነችው ከተማ ጎላንና በኤሽትራ እነዚህ ሁለት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 21:27