ኢያሱ 22:20 NASV

20 የዛራ ልጅ አካን፣ እርም የሆነውን ነገር በመውሰድ ኀጢአት ስለ ሠራ፣ በመላው የእስራኤል ጉባኤ ላይ ቍጣ አልመጣምን? በሠራው ኀጢአት የሞተውም እርሱ ብቻ አልነበረም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 22:20