ኢያሱ 22:29 NASV

29 “በማደሪያው ድንኳን ፊት ካለው ከእግዚአብሔር መሠዊያ ሌላ፣ ለሚቃጠል መሥዋዕት ወይም ለእህል ቊርባን እንዲሁም ለሌላ መሥዋዕት ማቅረቢያ የሚሆን መሠዊያ በመሥራት ዛሬ በእግዚአብሔር ላይ እናምፅን? እርሱን ማምለካችንንም እንተውን? ይህ ከእኛ ይራቅ!”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 22:29