ኢያሱ 23:16 NASV

16 አምላካችሁ እግዚአብሔር ያዘዛችሁን ኪዳን ብታፈርሱ፣ ሄዳችሁም ሌሎችን አማልክት ብታገለግሉና ብትሰግዱላቸው የእግዚአብሔር ቊጣ በላያችሁ ይነዳል፤ ከሰጣችሁም ከመልካሚቱ ምድር በፍጥነት ትጠፋላችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 23:16