ኢያሱ 23:4 NASV

4 ከዮርዳኖስ አንሥቶ በስተ ምዕራብ እስካለው እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ በሙሉ ካሸነፍኋቸው ሕዝቦች ያልወረሳችሁትን ቀሪ ምድር ርስት እንዲሆን ለየነገዶቻችሁ እንዴት አድርጌ በዕጣ እንዳከፋፈልኋችሁ አስታውሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 23:4