ኢያሱ 23:7 NASV

7 በመካከላችሁ ከቀሩት ከእነዚህ ሕዝቦች ጋር አትተባበሩ፤ የአማልክቶቻቸውን ስም አትጥሩ፤ አትማሉባቸው፤ አታገልግሏቸው፤ አትስገዱላቸውም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 23:7