ኢያሱ 24:32 NASV

32 እስራኤላውያን ከግብፅ ያወጡት የዮሴፍ ዐፅም፣ ያዕቆብ ከሰኬም አባት ከኤሞር በመቶ ሰቅል ብር በገዛው በሴኬም ምድር ተቀበረ፤ ይህችም የዮሴፍ ዘሮች ርስት ሆነች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:32