ኢያሱ 24:6 NASV

6 አባቶቻችሁን ከግብፅ ባወጣኋቸው ጊዜ፣ ወደ ባሕሩ መጣችሁ፤ ግብፃውያንም በሠረገሎችና በፈረሰኞች እስከ ቀይ ባሕር ድረስ ተከታተሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:6