ኢያሱ 24:8 NASV

8 “ ‘በምሥራቅ ዮርዳኖስ ወደሚኖሩት ወደ አሞራውያን ምድር አመጣኋችሁ፤ እነርሱ ወጓችሁ፤ እኔ ግን አሳልፌ በእጃችሁ ሰጠኋቸው፤ ከፊታችሁ አጠፋኋቸው፤ እናንተም ምድራቸውን ወረሳችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:8