ኢያሱ 4:8 NASV

8 እስራኤላውያንም ኢያሱ እንዳዘዛቸው አደረጉ፤ እግዚአብሔር ለኢያሱ በነገረውም መሠረት፣ በእስራኤል ነገዶች ቊጥር ልክ ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ከዮርዳኖስ ወንዝ መካከል አነሡ፤ ወደ ሰፈራቸውም ይዘው በመሻገር በዚያ አኖሯቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 4:8