7 ስለዚህ በእነርሱ ምትክ ወንዶች ልጆቻቸውን አስነሣ፤ እንግዲህ ኢያሱ የገረዛቸው እነዚህን ነበር፤ በጒዞ ላይ ሳሉ ባለመገረዛቸው ከነሸለፈታቸው ነበሩና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 5:7