ኢያሱ 6:18 NASV

18 እናንተ ግን እርም ከሆኑት ነገሮች አንዳች በመውሰድ በራሳችሁ ላይ ጥፋት እንዳታመጡ እጃችሁን ሰብስቡ፤ ያለዚያ የእስራኤልን ሰፈር ለጥፋት ትዳርጋላችሁ፤ ክፉ ነገር እንዲደርስበትም ታደርጋላችሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 6:18