ኢያሱ 6:26 NASV

26 በዚያን ጊዜም ኢያሱ፣ እንዲህ ሲል ማለ፤ “ይህችን ከተማ መልሶ የሚሠራት ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተረገመ ይሁን፤“መሠረቷን ሲጥል፣የበኵር ልጁ ይጥፋ፤ቅጥሮቿንም ሲያቆም፣የመጨረሻ ልጁ ይጥፋ” ብሎ ማለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 6:26