ኢያሱ 7:11 NASV

11 እስራኤል በድሎአል፤ እንዲጠብቁ ያዘዝኋቸውን ቃል ኪዳኔን ጥሰዋል፤ እርም የሆነውን ነገር ወስደዋል፤ ሰርቀዋል፤ ዋሽተዋል፤ የወሰዱትንም ከራሳቸው ንብረት ጋር ደባልቀዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 7:11