ኢያሱ 7:18 NASV

18 ኢያሱ የዘንበሪን ቤተ ሰብ አባላት አንድ በአንድ ወደ ፊት እንዲቀርቡ አደረገ፤ ከዚያም ከይሁዳ ነገድ የሆነውም የዛራ ልጅ፣ የዘንበሪ ልጅ፣ የከርሚ ልጅ አካን ለብቻው ተለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 7:18