11 ከእርሱ ጋር የነበሩትም ተዋጊዎች በሙሉ ወጥተው ወደ ከተማዪቱ በመጠጋት ከፊት ለፊቷ ደረሱ፤ ከዚያም ከጋይ በስተ ሰሜን መካከል ካለው ሸለቆ ማዶ ሰፈሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 8:11