ኢያሱ 8:14 NASV

14 የጋይ ንጉሥ ይህን ባየ ጊዜ እርሱና የከተማዪቱ ወንዶች ሁሉ ማልደው በመገሥገሥ፣ እስራኤልን ለመውጋት ከዓረባ ፊት ለፊት ወደሚገኘው ስፍራ መጡ፤ ንጉሡ ግን ከከተማዪቱ በስተ ጀርባ ያደፈጠ ኀይል የሚጠባበቀው መሆኑን አያውቅም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 8:14